የCTTI የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት ተመሰረተ

የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት ተመሰረተ፡፡   ጥር 18/2009 ዓ.ም በገነት ሆቴል በተደረገው የህብረቱ ምስረታ በክብር እንግድነት የተገኙት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስተር ሚንስትር ዶክተር ሂሩት ወልደ ማርያም የሀገራችንን […]